Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 4
Listen to find out how to give your phone number.
የስልክ ቁጥርዎን ለሌላ ሰው እንዴት መስጠት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
ክፍለጊዜያት 4 ነጥብ።
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
What’s your phone number?
Listen to find out how to give your phone number.
የስልክ ቁጥርዎን ለሌላ ሰው እንዴት መስጠት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያድምጡና ሙከራውን ያድርጉ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያጠናቸው የሚገቡ የቋንቋ መሠረታዊያንን ወደሚያስተምረው Essential English እንኳን በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። በዚህ ክፍል ስልክ ቁጥርዎ መናገርን እንዲሁም ከአንድ እስከ ዘጠኝ መቁጠርን ይማራሉ።
የስልክ ቁጥርዎን ‘phone number’ ለመናገር ከአንድ እስከ ዘጠኝ ያሉትን ቁጥሮች ማወቅ ይኖርብዎታል። በመጀመሪያ ከአንድ እስከ ሶስት ያሉትን እንቁጠር። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
1
2
3
በመቀጠል ከአራት እስከ ስድስት ያሉትን እንቁጠር።
4
5
6
አሁን ደግሞ ከሰባት እስከ ዘጠኝ እንቁጠር።
7
8
9
ዜሮን አብረው መናገር ያስፈልግዎታል። በእንግሊዝኛም ‘zero’ ነው የምንለው። ነገር ግን ሰዎች የስልክ ቁጥራቸውን በሚናገሩበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ‘oh’ ብለው ሊናገሩ ይችላሉ።
0
ተመሳሳይ ቁጥሮች በሚኖሩበት ጊዜ በተለምዶ ‘ሁለቴ’ 'double' እንላለን። ስለዚህም አምስት አምስት ለማለት እንዲህ ይላሉ።
Double 5.
አሁን ሁለት ሰዎች የስልክ ቁጥራቸውን ሲጠያየቁ እናዳምጥ።
Liz
Hi Justin, what’s your phone number?
Justin
It’s 020 7946 0558.
Liz
Thanks!
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎ፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ‘ስልክ ቁጥርህ ስንት ነው?’ ‘What’s your phone number?’ ብላ ነው የጠየቀችው። በእንግሊዝኛ የሰዎችን ስልክ ቁጥር ለመጠየቅ የምንጠቀምበት ጥያቄ ይህ ነው። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
What’s your phone number?
ሁለተኛው ተናጋሪ የስልክ ቁጥሩን ሲሰጥ ያዳምጡና የሚሰሟቸውን ቁጥሮች ለመፃፍ ይሞክሩ።
It's 020 7946 0558.
በጣም ጥሩ፥ የስልክ ቁጥሩን ዜሮ ሁለት ዜሮ ሰባት ዘጠኝ አራት ስድስት ዜሮ አምስት አምስት ስምንት ብለው ጽፈው ሊሆን ይገባል። የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ሁለተኛውን ተናጋሪ ስልኩን ስለሰጣት አመስግናዋለች። ‘Thanks!’ ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Thanks!
በጣም ጥሩ! እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱት እንመልከት። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጧቸውና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይናገሩ።
ሃይ ጀስትን፥ ስልክ ቁጥርህ ስንት ነው?
Hi Justin, what’s your phone number?
ዜሮ ሁለት ዜሮ
It’s 020...
ሰባት ዘጠኝ አራት
…794…
ስድስት ዜሮ
…60…
አምስት አምስት ስምንት ነው።
…558.
አመሰግናለሁ።
Thanks!
በጣም ጥሩ፥ እንደገና እንሞክር።
Liz
Hi Justin, what’s your phone number?
Justin
It’s 020 7946 0558.
Liz
Thanks!
በጣም ጥሩ። አሁን በእንግሊዝኛ የስልክ ቁጥርዎን መናገር እና የሌሎች ሰዎች የስልክ ቁጥር መጠየቅም ይችላሉ። የተማሩትን መለማምድዎን ያስታውሱ። ጓደኛ ይፈልጉና ስልክ ቁጥር መጠየቅና መናገርን ተለማመዱ። ለተጨማሪ የ Essential English ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
የጥያቄውን ትክክለኛ መልስ በመምረጥ ምን እንደተማሩ ይወቁ።
What’s your phone number?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
ድጋፍ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
ፍንጭ
ሶስት ክፍሎች አሉ።ሁለቱ ተያያዥ ናቸው።Question 1 of 3
ድጋፍ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
ፍንጭ
ሁለት ቃላት።የመጀመሪያው ቃል ሁለተኛውን ይገልፀዋል።Question 2 of 3
ድጋፍ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
ፍንጭ
የተያያዙ ሁለት ቃሎች።Question 3 of 3
Excellent! Great job! መጥፎ እድል ነጥብ አስመዝግበዋል :
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ አገላለፆችን የምንማርበትና የመስማት ክህሎትን የምናዳብርበትን ቀጣዩ የአስፈላጊ እንግሊዘኛ ክፍለ ጊዜን ይከታተሉ።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
What’s your phone number?
የስልክ ቁጥርዎ ስንት ነው?It’s _______.
ቁጥሬThanks!
አመሰግናለሁ!one
አንድtwo
ሁለትthree
ሶስትfour
አራትfive
አምስትsix
ስድስትseven
ሰባትeight
ስምንትnine
ዘጠኝDouble ______
እንደገና