Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 10
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናችናቸውን አገላለፆች እንዴት እንደምንጠቀማቸው ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
ክፍለጊዜያት 10 ነጥብ።
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
Asking for personal information: Review
Listen to find out how to use the language about personal details from the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናችናቸውን አገላለፆች እንዴት እንደምንጠቀማቸው ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

Local presenter
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይቻላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። እስኪ በመጀመሪያ ያለፉትን አራት ክፍሎችን የሚሸፍነውን ውይይት እናዳምጥ።
Laura: Are you married?
Tony: Yes, I am.
Laura: Have you got any brothers or sisters?
Tony: Yes, I’ve got two brothers.
Laura: How old are you?
Tony: I’m thirty-five.
Laura: When’s your birthday?
Tony: My birthday’s on June the 17th.
Local presenter
ምን ያህል አታወሱ? የሚቀጥለውን መልመጃ በመስራት እርሱን እናጣራ። ትክክለኛውን ምላሽ ከማዳመጥዎት በፊት ምን ማለት እንዳለብዎት ለማሳብ ጊዜ ይኖርዎታል።
አሽ የመጀመሪያ ጥያቄ- አግብተሃል ወይ?
Are you married?
Local presenter
በመቀጠል ‘አዎ፥ አግብቻለሁ’ ማለት ይችላሉ?
Yes, I am.
Local presenter
ቀጥሎ ‘ወንድሞች ወይንም እህቶች አሉህ ወይ?’ ብለው የሚጠይቁት እንዴት ነው?
Have you got any brothers or sisters?
Local presenter
በመቀጠል ‘ሁለት ወንድሞች አሉኝ’ ይበሉ።
Yes, I’ve got two brothers.
Local presenter
ቀጥለው ‘ዕድሜህ ስንት ነው?’ ብለው ይጠይቁ።
How old are you?
Local presenter
አሁን ‘ሰላሳ አምስት ዓመቴ ነው’ ይበሉ።
I’m thirty-five.
Local presenter
በጣም ጥሩ! ቀጥለው ደግሞ ‘የልደት ቀንህ መቼ ነው?’ ብለው መጠየቅን ይሞክሩ።
When’s your birthday?
Local presenter
በመጨረሻ ‘የልደት ቀኔ ሰኔ አስራ ሰባት ነው’ ይበሉ።
My birthday’s on June the 17th.
Local presenter
እጅግ በጣም ጥሩ። አሁን የውይይቱን እያንዳንዱን መስመር ያዳምጡና ደግመው በማለት ይለማመዷቸው።
Are you married?
Yes, I am.
Have you got any brothers or sisters?
Yes, I’ve got two brothers.
How old are you?
I’m thirty-five.
When’s your birthday?
My birthday’s on June the 17th.
Local presenter
አሁን እንለማመድና ግንዛቤዎ ምን ያህል እንደሆነ እንፈትሽ። ሁለት ሰዎች ግላዊ መረጃን ሲጠያየቁ ይሰማሉ። በጥሞና ያዳምጡና ሰውየው ምን ያህል ወንድሞች እና እህቶች እንዳሉት፥ ዕድሜው ስንት እንደሆነ እንዲሁም የልደት ቀኑ መቼ እንደሆነ ያጣሩ።
Claire: Have you got any brothers or sisters?
Gareth: Yes, I’ve got two brothers.
Claire: How old are you?
Gareth: I’m twenty-six.
Claire: When’s your birthday?
Gareth: My birthday’s on June the 17th.
Local presenter
አገኙት? አዎ፥ ሰውየው ሁለት እህቶች አሉት፤ ዕድሜው ሃያ ስድስት ሲሆን የልደት ቀኑ ደግሞ ሰኔ አስራ ሰባት ቀን ነው።
በጣም ግሩም - እሽ፥ አሁን ሙሉውን ውይይት የመለማመጃ ጊዜ ነው። ለላውራ የራስዎን ምላሽ በመስጠት ልምምድ ያድርጉ።
Laura: Are you married?
Laura: How old are you?
Laura: When’s your birthday?
Laura: Have you got any brothers or sisters?
Local presenter
አሁን መልስዎን ለማጣራት ሙሉውን ውይይት እንደገና ያዳምጡ።
Laura: Are you married?
Tony: Yes, I am.
Laura: Have you got any brothers or sisters?
Tony: Yes, I’ve got two brothers.
Laura: How old are you?
Tony: I’m thirty-five.
Laura: When’s your birthday?
Tony: My birthday’s on June the 17th.
Local presenter
በጣም ጥሩ! አሁን ከሰዎች ጋር ሲገናኙ የጋብቻ ሁኔታቸውን፥ ምን ያህል ወንድሞች እና እህቶች እንዳሏቸው፥ ዕድሜያቸውን እና የልደት ቀናቸውን መጠየቅና ማወቅ ይችላሉ። ለተጨማሪ የዕለት ተዕለት እንግሊዝኛ በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን። ደህና ሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Asking for personal information: Review
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ድጋፍ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ፍንጭ
ቀንQuestion 1 of 3
ድጋፍ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ፍንጭ
አወ ወይንም አይQuestion 2 of 3
ድጋፍ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ፍንጭ
ጥያቄው ስለቤተሰብ ነው።Question 3 of 3
Excellent! Great job! መጥፎ እድል ነጥብ አስመዝግበዋል :
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Are you married?
አግብተሃል/ አግብተሻል ወይ?
Yes, I am.
አዎ፥ አግብቻለሁ።
No, I’m not.
አይ፥ አላገባሁም።
Have you got any brothers or sisters?
ወንድሞች እና እህቶች አሉህ/አሉሽ?
How old are you?
ዕድሜህ/ዕድሜሽ ስንት ነው?
I’m _______.
_______ ነው።
When’s your birthday?
የልደት ቀንህ/ቀንሽ ስንት ነው?
My birthday’s on ______ the ______.
የልደት ቀኔ ______ ነው።