유닛 1: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
세션 38
Listen to find out how to ask someone if they have any hobbies.
ሰዎች ስለሚመርጧቸው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ዓይነቶች እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
세션 38 점수
0 / 3
- 0 / 3엑티비티 1
엑티비티 1
Do you have any hobbies?
Listen to find out how to ask someone if they have any hobbies.
ሰዎች ስለሚመርጧቸው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ዓይነቶች እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡና መልመጃውን ይመልሱ።

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የቋንቋ መሰረታዊያን ወደምናቀርብበት Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ምህረተስላሴ እባላለሁ። በዚህ ክፍል የትርፍ ጊዜ መዝናኛን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ይማራሉ።
ሁለት ሰዎች ስለትርፍ ጊዜ መዝናኛቸው ሲያወሩ እንስማ።
Helen
Do you have any hobbies?
Jim
Yes, I like watching movies. How about you?
Helen
I like reading books.
ምህረተስላሴ
ንግግሩን ካልተረዱት ብዙም አይጨነቁ። ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
መጀመሪያ ሄለን ጂምን በትርፍ ጊዜ የሚዝናናበት ልዩ ጊዜ ማሳለፊያውን ‘Do you have…?’ ከአለህ ወይ ከ‘any hobbies’ ጋር አጣምራ ጠይቃዋለች። አንድ ሰው የሆነ ነገር እንዳለው ወይም እንደሌለው ስንጠይቅ ‘do you have’ን እናስቀድምና ‘any’ን በማስከተል መጠየቅ የፈለግነውን እናቀርባለን። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Do you have any hobbies?
ምህረተስላሴ
ከዚያ ጂም ‘Yes, I like watching movies’ ብሎ መለሰ። አንድን ነገር ማድረግ የሚያስደስትዎ ከሆነ ‘I like’ን ያስቀድሙና በ‘-ing’ የሚጨርስ ቃል ያስከትላሉ። ስለዚህም ምግብ ማብሰል ደስ የሚልዎት ከሆነ ‘I like cooking’ ይላሉ። መጨፈር ደስታ የሚሰጥዎ ከሆነ ደግሞ ‘I like dancing’ ይላሉ።
Yes, I like watching movies.
How about you?
ምህረተስላሴ
ሄለን ከዚያ ‘reading books’ መጻሕፍትን ማንበብ እወዳለሁ ብላለች።
መጻሕፍት ማንበብ እወዳለሁን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
I like reading books.
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ፤ አሁን ሰዎች ስለሚወዷቸው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች በማዳመጥ እርስዎ ያሉትን ይገምግሙ።
Do you have any hobbies?
Yes, I like visiting museums. How about you?
I like going shopping.
Do you have any hobbies?
I like horse-riding. How about you?
I like drawing pictures.
ምህረተስላሴ
እሺ፤ እስኪ ይሄን ደግመን እንሞከረው። የእንግሊዝኛውን አረፍተ ነገር ያዳምጡና ደግመው ይበሉ። እያንዳንዳቸውን ሁለት ሁለት ጊዜ ያዳምጧቸዋል።
Do you have any hobbies?
Do you have any hobbies?
Yes, I like watching movies.
Yes, I like watching movies.
How about you?
How about you?
I like reading books.
I like reading books.
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ፤ አሁን እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንዳስታወሱ እንመልከት። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ።
የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ አለህ?
Do you have any hobbies?
አዎ። ፊልም ማየት እወዳለሁ። አንቺስ?
Yes, I like watching movies. How about you?
መጻሕፍትን ማንበብ እወዳለሁ
I like reading books.
ምህረተስላሴ
እጅግ ግሩም፤ አሁን ስዎች ስለሚወዱት የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ መጠየቅ አውቀዋል። ለሄለን ምላሽ በመስጠት ልምምድ ያድርጉ። ‘How about you?’ በማለት ተከታይ ጥያቄ ማቅረብን አይርሱ።
Do you have any hobbies?
I like reading books.
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ፤ አሁን አጠቃላይ ውይይቱን አንዴ ያዳምጡና መልስዎን ያመሳክሩ።
Helen
Do you have any hobbies?
Jim
Yes, I like watching movies. How about you?
Helen
I like reading books.
ምህረተስላሴ
ግሩም፤ አሁን ስለሰዎች የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ እንቅስቃሴዎች በእንግሊዝኛ መጠየቅ ችለዋል። ጓደኛ ይፈልጉና ስለትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎቹ/ዎቿ በእንግሊዝኛ በመጠየቅ ይለማመዱ። ለተጨማሪ የኢሴንሻል ኢንግሊሽ መሰናዶ በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። Bye!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
የምትወደው/ጂው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ እንቅስቃሴ አለህ/ሽ?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
힌트
ይሄንን ቃል ከጥያቄ በኋላ ቃሉ ብዙ ሲሆን እንጠቀመዋለንQuestion 1 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
힌트
ይህ ቃል ሲያደጉት ደስ መሰኘት ማለት ነውQuestion 2 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
힌트
እዚህ ላይ ሁለት የ'–ing' ቃላት ያስፈልጉናል። ሐረግ ነው።Question 3 of 3
Excellent! Great job! 네 안타깝군요 이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ ኢሴንሻል ኢንግሊሽ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Do you have any hobbies?
የምትምርጠው/ጭው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ አለ?Yes, I like ______.
አዎ ______ እወዳለሁHow about you?
አንቺስ?watching movies
ፊልም ማየትreading books
መጽሐፍ ማንበብflying a kite
ካይት ማብረርvisiting museums
ሙዝየም መጎብኘትtaking photos
ፎቶ ማንሳትlistening to music
ሙዚቃ ማዳመጥdrawing pictures
ስዕል መሳልgoing shopping
ሸመታ/ ገበያ መውጣትhorse-riding
ፈረስ መጋለብ