유닛 1: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
세션 15
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
세션 15 점수
0 / 5
- 0 / 5엑티비티 1
엑티비티 1
Family: Review
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡና መልመጃውም ይሞክሩ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይችላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation እነኳን በደህና መጡ። ምህረትእባላለሁ። እስኪ ባለፉት አራት ክፍሎች ከነበሩት ምልልሶች የመጀመሪያውን እናዳምጥ።
Jenna
How many brothers and sisters do you have?
Keith
I have a brother and two sisters.
Jenna
How many cousins do you have?
Keith
I have five cousins.
Jenna
When did you get married?
Keith
I got married in 2011.
Jenna
Do you have any children?
Keith
Yes, we have a son and a daughter.
ምን ያህል አስታወሱ? ይህንን መልመጃ በመሥራት እርሱን እናጢን። ትክክለኛውን መልስ ከመስማትዎ በፊት የሚናገሩትን ነገር የሚያስቡበት ጊዜ ይኖርዎታል።እሺ የመጀመሪያው ጥያቄ- በእንግሊዝኛ “ምን ያህል ወንድሞች እና እህቶች አሉህ?” የምንለው እንዴት ነው?
How many brothers and sisters do you have?
መልካም! “አንድ ትልቅ ወንድም እና እንዲት ታናሽ እህት አሉኝ” ማለት ይችላሉ?
I have a brother and two sisters.
በመቀጠል “ምን ያህል የአክስት እና የአጎት ልጆች አሉህ?” ማለትን ይሞክሩ።
How many cousins do you have?
አሁን “አምስት የአክስት እና የአጎት ልጆች አሉኝ” ይበሉ።
I have five cousins.
“አጎት፥ አክስት፥ የእህት እና የወንድም ወንድ ልጅ” ማለትንስ ይሞክራሉ?
Uncle, aunt, nephew.
በጣም ጥሩ! በመቀጠል “መቼ ነበር ያገባኸው?” ማለትን ይሞክሩ።
When did you get married?
አሁን “ያገባሁት በ2011 ነው” ይበሉ።
I got married in 2011.
የተለያዩ ቀናትን እንዴት መግለፅ እንደሚቻል ያስታውሳሉ? 1996 እና 2005 የምንለው እንዴት ነው?
1996, 2005
ቀጥሎ “ልጆች አሉህ” ብለው ይጠይቁ።
Do you have any children?
እናም በመጨረሻ “አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት ልጆች አሉን” ይበሉ።
Yes, we have a son and a daughter.
በጣም ጥሩ! አሁን ከምልልሱ ውስጥ እያንዳንዱን መስመር ያዳምጡና እነርሱን ማለት ይለማመዱ።
How many brothers and sisters do you have?
I have a brother and two sisters.
How many cousins do you have?
I have five cousins.
When did you get married?
I got married in 2011.
Do you have any children?
Yes, we have a son and a daughter.
በጣም ግሩም! እሺ፥ አሁን ሙሉውን ምልልስ ይለማመዱት። ለጄና ጥያቄዎች የራስዎን መልስ በማቅረብ ልምምድ ያድርጉ።
Jenna
How many brothers and sisters do you have?
Jenna
How many cousins do you have?
Jenna
When did you get married?
Jenna
Do you have any children?
በጣም ጥሩ፥ አሁን ምን ያህል እንደሚያስታውሱ ለመፈተሽ ሙሉውን ምልልስ ያዳምጡት።
Jenna
How many brothers and sisters do you have?
Keith
I have a brother and two sisters.
Jenna
How many cousins do you have?
Keith
I have five cousins.
Jenna
When did you get married?
Keith
I got married in 2011.
Jenna
Do you have any children?
Keith
Yes, we have a son and a daughter.
በጣም ጥሩ! አሁን ከሰዎች ጋር ሲገናኙ ስለቤተሰብዎ ማውራትን፥ ስንት ወንድምና እህቶች፥ የአክስትና የአጎት ልጆች እንዳሉዎት በእንግሊዝኛ መናገርን አውቀዋል። መቼ እንዳገቡ እንዲሁም ስንት ልጆች እንዳሉዎት ለሰዎች መናገር ይችላሉ። ለተጨማሪ የEssential English Conversation ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Family: Review
5 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህ ጥያቄ አዎ ወይንም አይደለም ተብሎ የሚመለስ ነው።Question 1 of 5
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ስንት አጎቶች እንዳሉት ለሆነ ሰው መናገር አለብዎት።Question 2 of 5
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህ ጥያቄ አዎ ወይንም አይደለም ተብሎ የሚመለስ ነው።Question 3 of 5
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህ መልስ ያገባሁበትን ጊዜ የሚናገር መሆን አለበት።Question 4 of 5
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህ መልስ ስንት ወንድሞች እና እህቶች እንዳሉህ ለሰዎች የሚገልፅ መሆን አለበት።Question 5 of 5
Excellent! Great job! 네 안타깝군요 이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
How many ______ do you have?
ስንት__________ አለህ?/አለሽ?I have ______ ______.
_________ ________ አለኝ።When did you get married?
መቼ ነበር ያገባኸው?I got married in ______.
ያገባሁት በ_____________ ነው።Do you have any children?
ልጆች አሉህ?/አሉሽ?Yes, we have a son and a daughter.
አዎ፥ አንድ ወንድና አንዲት ሴት ልጆች አሉን።