유닛 1: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
세션 26
Listen to find out how to ask for size and colour when shopping for clothes.
አልባሳትን ሲገዙ መጠንን እና ቀለምን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
세션 26 점수
0 / 3
- 0 / 3엑티비티 1
엑티비티 1
Size and colour
Listen to find out how to ask for size and colour when shopping for clothes.
አልባሳትን ሲገዙ መጠንን እና ቀለምን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የቋንቋ መሰረታዊያንን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ። በዚህ ክፍል ገበያ ሲወጡ ስለሚጠቀሟቸው የተለያዩ መጠኖችና ቀለማት ይማራሉ።
ሁለቱ ሰዎች ሱቅ ውስጥ ሲያወሩ ያዳምጡ።
Shop assistant
Can I help you?
Dan
Yes, do you have these shoes in size 9?
Shop assistant
No, but we have them in size 8 and 10.
ዘሩባቤል
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
በመጀመሪያ ባለሱቁ ‘Can I help you?’ ሲል ለዳን ጥያቄ አቅርቧል።
Can I help you?
ዘሩባቤል
በመቀጠል ዳን ‘Yes, do you have these shoes in size 9?’ በማለት ጠይቋል። ‘Do you have these in….?’ የሚለውን ጥያቄ በሱቁ ውስጥ የምንፈልገው መጠን ወይም ቀለም መኖሩን ለመጠየቅ እንተቀምበታለን። ስለ አንድ እቃ ስንጠይቅ ‘this’ እንጠቀማለን። ብዙ ነገሮች ሲሆኑ ግን ‘these’ እንጠቀማለን። ስለዚህ ሱቁ ውስጥ ባለ ጥቁር ቀለም 8 ቁጥር መጠን ያለው ጫማ ለመጠየቅ እንደዚህ እንላለን።
Do you have these shoes in black?
Do you have these in size 8?
ዘሩባቤል
አሁን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ!
Yes, do you have these shoes in size 9?
ዘሩባቤል
በመጨረሻም ባለሱቁ ‘No, but we have them in size 8 and 10.’ ብሏል። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
No, but we have them in size 8 and 10.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን የሰዎቹን ንግግር በማዳመጥ እርሶ ካሉት ጋር ያመሳክሩ።
Can I help you?
Yes, do you have these trousers in black?
No, but we have them in brown.
Can I help you?
Yes, do you have these sunglasses in white?
No, but we have them in silver.
ዘሩባቤል
እሺ! በድጋሚ እንሞክር። የእንግሊዝኛ ንግሮቹን ያዳምጡና በድጋሚ ይበሏቸው። እያንዳንዱን ንግግር ሁለት ጊዜ ይሰማሉ።
Can I help you?
Can I help you?
Yes, do you have these shoes in size 9?
Yes, do you have these shoes in size 9?
No, but we have them in size 8 and 10.
No, but we have them in size 8 and 10.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን ደግሞ ምን ያህል እንደሚያስታውሱ እንፈትሽ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና በእንግሊዝኛ ይበሏቸው።
ምን ልርዳዎት?
Can I help you?
አዎ! እንዚህ ጫማዎች በ9 ቁጥር አለዎት?
Yes, do you have these shoes in size 9?
አይ! በ8 እና 10 ቁጥር ግን አለን።
No, but we have them in size 8 and 10.
ዘሩባቤል
ግሩም! አሁን እቃ ለመግዛት ሲወጡ መጠንና ቀለም እንዴት እንደሚጠይቁ አውቀዋል። እስቲ ከባለ ሱቁ ጋር ይለማመዱ። ባለሱቁ 8 ቁጥር ካልሲ ያለው እንደሆነ ይጠይቁት።
Can I help you?
No, but we have them in size 8.
ዘሩባቤል
ጥሩ! አሁን የእርሶ መልስ ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ ሙሉውን ንግግር ያዳምጡ።
Shop assistant
Can I help you?
Dan
Yes, do you have these shoes in size 9?
Shop assistant
No, but we have them in size 8 and 10.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን ወደ ሱቅ ሄደው የሚፈልጉትን መጠንና ቀለም መጠየቅ ችለዋል። የተማሩትን መለማመድ አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈልጉና ‘Do you have this/ these in….?’ በማለት ልምምድ ያድርጉ። ለተጨማሪ የዕለት ተዕለት እንግሊዝኛ በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን። Bye!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Size and colour መጠን እና ቀለም
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህንን ቃል አንድን ነገር ለሰዎች ለመስጠት/ለማቅረብ የምንጠቀምበት ነው።Question 1 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
'This’ አንድ ነገር ከሚገልፅ ቃል ጋር አብሮ ሲመጣ these’ ደግሞ ብዙ ነገሮችን ከሚገልፅ ቃል ጋር እንደሚመጣ ያስታውሱ።Question 2 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
የሚመርጡት ቃል ሁለት ተቃራኒ ሃሳቦችን የሚያያዝ መሆን አለበት።Question 3 of 3
Excellent! Great job! 네 안타깝군요 이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Can I help you?
ምን ልርዳዎት?
Yes, do you have these ______ in______?
እነዚህ ______በ______አሏችሁ?
Do you have these in______?
እነዚህ በ______አሏችሁ?
Do you have these ______in ______?
እነዚህ______በ______አሏችሁ?No, but we have them in______.
የለንም፤ ነገር ግን በ______አለን።
trousers
ሱሪዎች
sunglasses
መነፅሮች
shoes
ጫማዎች
size 8
ስምንት ቁጥር
brown
ቡኒ
silver
ብርማ
black
ጥቁር
white
ነጭ